Subscribe: #መላ https://www.youtube.com/channel/UC43P3ZcRmw02FEjXTkFIttQ?sub_confirmation=1 በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ ፡፡ ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡

ቀረፋን አላፈላጊ ስብን ለማቅለጥ እንዴት መጠቀም እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያሉት ለምግብ ማጣፈጫነት የምንጠቀመው ቀረፋ በስኳር ህመም ምክንያት የሚከሰት የአይን ህመምን ለማከም ፣ በደም ውስጥ ያለ ስኳርን በማመጣጠን የስኳር ህመምን ይከላከላል ፣ ለጥርስና ለመልካም የአፍ ጠረን ወሳኝ ነው ፣ የኮሎስትሮንን መጠንን በመቆጣጠር ለልብ ህመም ተጋላጭነትን ይቀንሳል ፣ በሽታ የመከላከል አቅምን በመጨመር ኢንፌክሽንን ይከላከላል ፣ አንቲ ኦክሲደንትን በውስጡ በመያዙ የማርጀትን ሁኔታ ማዘግየትና ለካንሰር ተጋላጭነትን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል እንዲሁም በፍጥነት ምግቦችን ወደ ሀይል በመቀየር የምግብ አፈጫጨት ስርዓትን ለማቀላጠፍና አላስፈላጊ ስብን ለማቅለጥ ይረዳል፡፡ የጣፋጭ ምግብ አምሮትን ይቀንሳል፡፡
በአማርኛ የቀረበ ቪዲዮ #መላ በምናቀርባቸው ለጤናና ፣ ለውበት እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎች ደስተኛ ከሆኑ Subscribe: #መላ https://www.youtube.com/channel/UC43P3ZcRmw02FEjXTkFIttQ?sub_confirmation=1 በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ ፡፡ ለማወቅ የሚፈልጉት ርዕስ ካለ ይፃፉልን፡፡